የኤርትራው ፕሬዝደንት የግብጽ ጉብኝት አንድምታ
Update: 2025-10-31
Description
የፕሬዝደንቱ ጉብኝት የሱዳን ጦር በዳራፉር ያጋጠመው ሽንፈት፤ እንዲሁም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዚህ ሳምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በሰጡት ማብራሪያ «የቀይ ባሕር ጉዳይ ለኢትዮጵያ ሕጋዊ፣ ታሪካዊ፣ መልከዓ ምድራዊና ኤኮኖሚያዊ ጥያቄ ነው» ማለታቸውን ተከትሎ በመሆኑ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።
Comments
In Channel




