ኢትዮጵያ ውስጥ የሕግ የበላይነት ለምን አሽቆለቆለ?
Update: 2025-11-04
Description
የዓለም አቀፍ የፍትህ ፕሮጀክት (WJP) ሰሞኑን ባወጣው መረጃ መሠረት በኢትዮጵያ ውስጥ የህግ የበላይነት ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር አሽቆልቁሏል። ተቋሙ ባከናወነው ምዘና ከተካተቱ 143 የዓለም ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ 132ኛ ላይ ትገኛለች። ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት 128ኛ ደረጃ ላይ ነበረች።
Comments
In Channel




