ለፍልሰተኞችና ልጆቻቸው ሕይወት በጀርመን አርኪ ይሆን?
Update: 2025-11-04
Description
የማኅበራዊ ሳይንስ እና የውኅደት ተመራማሪው አላዲን ኤል ማፋላኒ እንደሚሉት ስኬታማ ውኅደት የግጭትን አቅም ይጨምራል። በርሳቸው ትንታኔ በጀርመን የፍልሰተኞች ልጆች ከኅብረተሰቡ ጋር መሳተፍ ብቻ ሳይሆን ለመቀይርም ማገዝ ይፈልጋሉ ፤ ይህ ግን ለውጥን ከሚቃወሙ ጋር ግጭት ሲያስከትል፣ መዋኅድ የሚፈልገውን ወደ ተስፋ መቁረጥ ይወስዳል።
Comments
In Channel




