
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ለምርጫው አስቻይ ኹኔታ እንዲኖር ጠየቀ
Update: 2025-11-03
Share
Description
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር መጥበብ በድርጅቱ ሥራ ላይ ብርቱ ተግዳሮት እንደደቀነ አስታወቀ። ግንባሩ ይህን ያለው በድርጅቱ ወቅታዊ እና መጻኢ ጊዜ ላይ ከአባላቱ ጋር ተወያይቶ ባወጣው የአቋም መግለጫ ነው።
Comments
In Channel



