
የጀርመን ገበሬዎችን ያሰጋው የአእዋፍ ጉንፋን ወረርሽኝ
Update: 2025-11-04
Share
Description
በሰሜኑ ንፍቀ ክበብ የክረምቱ ወቅት መቃረቡን ተከትሎ የአእዋፍ ጉንፋን ወረርሽኝ መከሰቱ የአውሮጳ ገበሬዎችን አስግቷል። ወረርሽኙ እንዳይሰራጭ በሚል ጀርመን ውስጥ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ዶሮዎችን የአእዋፍ ዝርያዎች ተወግደዋል።
Comments
In Channel



