የጥቅምት 24 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
Update: 2025-11-03
Description
አርሰናልን የሚያስቆመው አልተገኘም ። ሊቨርፑል ከተደጋጋሚ የሽንፈት አባዜው የተላቀቀ ይመስላል ። በጀርመን ቡንደስሊጋ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ነውጠኛ ደጋፊዎች በሺህዎች የሚቆጠሩ ፖሊሶች እንዲሰማሩ አስገድዷል ። በኒው ዮርክ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አልቀናቸውም ።
Comments
In Channel




