«የትግራይ ሕዝብ ዋናው ፍላጎት ሰላምና ሰላም ብቻ ነው»
Update: 2025-11-07
Description
«ከጫፍ እስከጫፍ ያለው የትግራይ ህዝብ ጦርነትና የጦርነት ወሬ መስማት አይፈልግም ያለው መግለጫው «ህወሓትና አንዳን የጦር ጀነራሎች የፕሪቶሪያ የተኩስ አቁም ስምምነትን መሰረት በማድረግ ነገሮችን በሰላማዊ መንገድ ከመፍታት ይልቅ ትግራይን ወደ ሌላ ዙር ጦርነት ለማስገባት እየፎከሩና የጦርነት ዝግጅት እያደረጉ ነው»
Comments
In Channel




