የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሸሪያ በሚመሩ ባንኮች ላይ የጣለውን ገደብ ማንሳቱ
Update: 2025-11-06
Description
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በእስላማዊ ባንኮች ላይ ጥሎ የነበረውን ገደብ ማንሳቱ ባንኮቹን ሊያነቃቃ እንደሚችል የባንክ ባለሞያ ተናገሩ ። ብሔራዊ ባንክ ከሁለት ዓመት በፊት በ14 በመቶ ገደብ ተግባራዊ ያደረገው እና በዚህ ጣሪያውን አሻሽሎ 24 በመቶ ያደረሰው የብድር ጣሪያ ግሽበትን ለመቆጣጠር ያለመ ነበር።
Comments
In Channel




