Discoverባህልና ወጣቶች | Deutsche Welleየኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮጳ ኢትዮጵያ የኢንቬስትመንት መድረክ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮጳ ኢትዮጵያ የኢንቬስትመንት መድረክ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮጳ ኢትዮጵያ የኢንቬስትመንት መድረክ

Update: 2025-11-06
Share

Description

ሰሞኑ ፓሪስ በተካሄደው የአውሮፓ ኢትዮጵያ የኢንቬስትመንት መድረክ ላይ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስራ ግንባታን ለመደገፍ ና በስራውም ለመሳተፍ ኤርባስና ሌሎችም የአውሮጳ ኩባንያዎች ከፍተኛ ፍላጎት ማሳየታቸው ታውቋል። ከቦይንግ ጋር የዘለቀው የኢትዮያ አየር መንገድ የንግድ ትስስር አሁን ከኤርባስ ጋር እየተጠናከረ እንደሚሄድ ይጠበቃል።
Comments 
loading
In Channel
loading
00:00
00:00
1.0x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮጳ ኢትዮጵያ የኢንቬስትመንት መድረክ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮጳ ኢትዮጵያ የኢንቬስትመንት መድረክ

DW