
የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ያስተዋወቀ መድረክ በፓሪስ
Update: 2025-11-04
Share
Description
«ከታክስ አስተዳደር፤ ከካስተምስ አስተዳደር ሪፎርሞች እየተደረጉ መሆኑንና ውጤቶች እየመጡ እንደሆነ ያውቃሉ ግን የበለጠ እንዲሻሻሉ የሚፈልጓቸው ጉዳዮች አሉ። በዚህ ላይም ተወያይተናል።» የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ
Comments
In Channel



