
ማሕደረ ዜና፣ ኤል ፋሸር-የሱዳን እልቂት አዲስ ምዕራፍ
Update: 2025-11-03
Share
Description
አል በሽር በለብለብ ሥልጠና በአዲስ መለያ (ዩኒፎርም)ና በጦር መሳሪያ ላጠናከሩት አዲስ ኃይል አዛዦች የጄኔራልነት ማዕረግ ሲለጥፉ፣ ቁጥራቸዉ ጥቂት ቢሆኑም የሱዳን የስለላና የወታደራዊ ባለሙያዎች የኋላ መዘዙን ገምተዉ አለቃቸዉን ሐሳባቸዉን እንዲቀይሩ ጠቁመዉ ነበር
Comments
In Channel



