የትራምፕ አስተዳደር አዳዲስ የስደተኞች ፖሊሲዎችና አንደምታቸው
Update: 2025-11-12
Description
አሜሪካ ስደተኞችን መቀበል ከጀመረች ከ45 ዓመታት ወዲህ አነስተኛ ቁጥር በተባለው የትራምፕ አስተዳደርሩ ዕቅድ መስረት፣በሚቀጥለው ዓመት ወደ አሜሪካ የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር ሰባት ሺ 500 ብቻ ይሆናል።
ከዚህ ውስጥም፣አብዛኛው ድርሻ ለነጭ ደቡብ አፍሪቃውያን ቅድሚያ እንደሚሰጥ አስተዳደሩ አስታውቋል።
ከዚህ ውስጥም፣አብዛኛው ድርሻ ለነጭ ደቡብ አፍሪቃውያን ቅድሚያ እንደሚሰጥ አስተዳደሩ አስታውቋል።
Comments
In Channel