የጦርነት ድባቡ በነዋሪዎች ላይ የፈጠረው ሥጋት
Update: 2025-11-11
Description
ያነጋገርናቸው የክልሉ ነዋሪዎች እንደነገሩን ጦርነት ዳግም ያገረሻል በሚል ስጋት የሸቀጦች ዋጋ አለቅጥ ንሯል፣ ወጣቶች በሕገወጥ መንገድ እየተሰደዱ ነው፣ ወደ መሐል አገር የሚጓዘውም አለቅጥ በዝቷል። ከምንም በላይ ደግሞ ሕዝቡ ተረጋግቶ መኖር እንዳልቻለ ነው የነገሩን።
Comments
In Channel




