ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ-ኤርትራ ምድር ሌላ ጦርነት እየተደገሰለት ይሆን?
Update: 2025-11-10
Description
ጦርነቱ የቆመበት 3ኛ ዓመት ሙታን የሚዘከበሩበት፣የሥምምነቱ ገበራዊነቱ የሚገመገምበት፣ለሰላም ፅናት ቃል የሚገባበት በሆነ ነበር።አልሆነም።የዛሬ ሶስት ዓመት አንድ የነበሩት ኃይላት ሁለትም፣ ሶስትም ሆነዉ--- ለመከረኛዉ ሕዝብ የዳግም ግጭት፣ጦርነት ሥጋት፣ ዉንጀላ ዛቻና አፀፋ ዛቻ ሲግቱት ሳምንቱ በሳምንት ተተካ።ከእንግዲሕስ?
Comments
In Channel




