Discoverባህልና ወጣቶች | Deutsche Welleየቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኒኮላ ሳርኮዚ ከእስር ተፈቱ
የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኒኮላ ሳርኮዚ ከእስር ተፈቱ

የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኒኮላ ሳርኮዚ ከእስር ተፈቱ

Update: 2025-11-10
Share

Description

የአምስት ዓመት እስር ተፈርዶባቸው ባለፈው መስከረም ላ ሶንት የተባለ እስር ቤት ከወረዱ 20 ቀን የሆናቸው ሳርኮዚ ተለቀው ዛሬ ቤታቸው ገብተዋል። የ70 ዓመቱ ሳርኮዚ በመስከረም የተበየነባቸውን የ5 ዓመት እስር ከጀመሩ ከሳምንታት በኋላ ዛሬ ጠዋት ነበር ከእስር እንዲለቀቁ ለፍርድ ቤቱ ይግባኝ ያሉት። ሳርኮዚ ዛሬ ከእስር የተለቀቁት በገደብ ነው።
Comments 
loading
In Channel
loading
00:00
00:00
1.0x

0.5x

0.8x

1.0x

1.25x

1.5x

2.0x

3.0x

Sleep Timer

Off

End of Episode

5 Minutes

10 Minutes

15 Minutes

30 Minutes

45 Minutes

60 Minutes

120 Minutes

የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኒኮላ ሳርኮዚ ከእስር ተፈቱ

የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኒኮላ ሳርኮዚ ከእስር ተፈቱ

DW