የኅዳር 1 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
Update: 2025-11-10
Description
አርሰናልን ነጥብ ጥሏል ። ሊቨርፑል በማንቸስተር ሲቲ ጉድ ሁኗል ። ሦስተኛ ደረጃ ላይ በሚገኘው ቸልሲ እና 12ኛ ደረጃ ላይ በሰፈረው ብሬንትፎርድ መካከል የነጥብ ልዩነቱ አራት ብቻ ነው ። በቤርሊኑ ግጥሚያ ባዬርን ሙይንሽን የማታ ማታ በቁርጥ ቀን ልጁ ሔሪ ኬን ከሽንፈት ተርፏል ።
Comments
In Channel




