ታዋቂው የታሪክ ምሑር ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌዴሌቦ ሲታወሱ
Update: 2025-11-10
Description
ታዋቂውን የታሪክ ምሑር ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ ህብረ ብሄራዊ አንድነት እንዲጎለብት የሚያግዙ በርካታ የምርምር ስራዎችን የሰሩ ደፋር ሙህር ሲሉ የሚያውቋቸው ያስታውሷቸዋል።ለሀገራቸው ጥልቅ ፍቅር እንዳላቸው የሚነገርላቸው ፕሮፌሰር ላጲሶ ፤የኢትዮጵያን ታሪክ ከመደብ ትግል አውጥተው በአግባቡ እንዲሰነድ ማድረጋቸውም ተገልጿል።
Comments
In Channel




