
የምሥራቅ ኢትዮጵያ የጸጥታ የጋራ ግብረ ኃይል ዘመቻ
Update: 2025-10-28
Share
Description
የምሥራቅ ኢትዮጵያ የጸጥታ ግብረ ኃይል በድሬደዋ፣ በሶማሌ ክልል እና በምሥራቅ ሐረርጌ ሲንቀሳቀሱ ነበር ያላቸውን የኦነግ ሸኔ ያላቸው ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እያለ የሚጠራው ቡድን 43 አባላት መግደሉን አስታውቋል።
Comments
In Channel



