“ውጊያው ከተነሳ ውጤቱ ግልጽ ነው። ከዚያ በኋላ እዬዬ አይሠራም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Update: 2025-10-28
Description
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኤርትራ መንግሥት ላይ ደጋግመው ብርቱ ክስ አቅርበዋል። መንግሥታቸው ከማንም ጋር ወደ ግጭት የመግባት ፍላጎት እንደሌለው ቢናገሩም ውጊያ ቢቀሰቀስ ግን “ማንም አያቆመንም” ብለዋል። በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎችን ያጣጣሉት ዐቢይ ለህወሓት “ብትዋጉም አታሸንፉም” የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል።
Comments
In Channel




