የጥቅምት 17 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
Update: 2025-10-27
Description
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል ። አርሰናል በአንዲት ብቸኛ ግብ መሪነቱን ከማስጠበቅም በላይ ከተከታዬ በአምስት ነጥብ መራቅ ችሏል ። ለተወሰኑ ጊዜያት የደረጃ ሰንጠረዡን ሲመራ የቆየው ሊቨርሉል የቁልቁለት ሽምጡን ተያይዞታል ።
Comments
In Channel




