ማሕደረ ዜና፣ የASEAN ጉባኤ፣ የትራምፕ ጉብኝትና የሲኖ-አሜሪካ ድርድር
Update: 2025-10-27
Description
የማሌዢያዉ ጠቅላይ ሚንስትር መልዕክት ካንጀት ይሁን ካንገት በርግጥ ማረጋገጪያ የለም።ያሉትን ያሉት ግን ከትብብር ይልቅ ተናጠልነትን፣ ከድርድር በፊት ቅጣትን የሚመርጡ ወይም ሚያራምዱትን፣ የ«አሜሪካ ትቅደም» መርሕን የሚያቀነቅኑት ዶናልድ ትራምፕን ከየትኛዉም እግዳ በላይ ለማስተናገድ ኢብራሒም ጠብ እርግፍ በሚሉበት መሐል ነዉ።
Comments
In Channel




