በታንዛኒያ አወዛጋቢ ምርጫ ከተደረገ በኋላ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ተስፋፋ
Update: 2025-10-30
Description
በታንዛኒያ በተቀሰቀሰ ድኅረ ምርጫ ኹከት እስካሁን ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ሰዎች መገደላቸውን የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች እና የዲፕሎማሲ ማኅበረሰብ ምንጮች ተናግረዋል። ትላንት ረቡዕ በታንዛኒያ እና በከፊል ራስ ገዝ በሆነችው ዛንዚባር በተካሔደው ፕሬዝዳንታዊ እና የምክር ቤት አባላት ምርጫ ዋና ዋናዎቹ ተቃዋሚዎች አልተሳተፉም።
Comments
In Channel




