የኢትዮጵያ የውጭ ዕዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዳሉት “ከ23 ቢሊዮን ዶላር አይበልጥም”?
Update: 2025-10-29
Description
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ የውጭ ዕዳ ከ23 ቢሊዮን ዶላር እንደማይበልጥ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተናግረዋል። የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የዕዳ ዘላቂነት ትንተና በአንጻሩ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የተበደሩትን ጨምሮ እስከ ሰኔ 2016 የኢትዮጵያ የውጭ ዕዳ 31.7 ቢሊዮን ዶላር እንደሆነ ያሳያል።
Comments
In Channel




