ጀርመን ውስጥ በርካታ ሴቶች ከቤት ውጪ ደሕንነት አይሰማቸውም
Update: 2025-10-29
Description
ከሰሞኑ ጀርመን ውስጥ ይፋ የሆነ ጥናት ጀርመን ውስጥ በርካታ ሴቶች ከቤት ውጪ ደኅንነት እንደማይሰማቸው ያመለክታል። በተለይ እንደ ባቡር ጣቢያ ባሉ የሕዝብ ማመላለሻ ሥፍራዎች እና የምሽት ጭፈራ ቤቶች ይበልጥ ደኅንነት እንደማይሰማቸው ነው ጥናቱ የገለጸው ።
Comments
In Channel




