ኢዜማ፤ የብልፅግና ፓርቲ ያደርጋል ያለውን የግዳጅ የአባላት ምልመላን አወገዘ
Update: 2025-10-30
Description
የብልፅግና ፓርቲ የግዳጅ የፓርቲ አባላት ምልመላ ነፃ እና ፍትሃዊ የፖለቲካ ውድድርን የሚያጠብ እና ዜጎችን ስጋት ላይ የሚጥል ነው ፤ ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፤ኢዜማ ገለፀ። ችግሩን በዳሰሳ ጥናት እና በአንዳንድ አቤቱታዎች ማረጋገጡን ፓርቲው ገልጾ፤ይህ የገዢውፓርቲ ርምጃ የዜጎችን በነፃ የመደራጀት መብት የሚገፍ ነው ብሏል።
Comments
In Channel




