የትራምፕ የእስያ ሀገራት ጉብኝት እና የአለም አቀፍ የኢኮኖሚ ውጥረትን የማርገብ ጥረት
Update: 2025-10-27
Description
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከትናንት ጀምሮ በእስያ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸው።ትራምፕ በማሌዢያ የጀመሩትን የእስያ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ጃፓን በማቅናት ነገ ማክሰኞ የሀገሪቱን የመጀመሪያዋን ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሳና ታካይቺን ያገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።ለመሆኑየብኝቱ ዓላማው ምንድነው?በዚህ ወቅት እስያ ለምን?
Comments
In Channel




