ያልተረጋጋችው ታንዛንያ አካባቢውን የማተራመስ አቅም አላት
Update: 2025-11-08
Description
«በማላዊ የሸቀጦች ዋጋ እየጨመረ ነው። በታንዛንያ ወደቦች ከሚገቡ አንዱ የአፈር ማዳበሪያ ነው። አሁን በታንዛንያ ባለው አለመረጋጋት ምክንያት የአፈር ማዳበሪያ እጥረት ሊያጋጥም ይችላል። ገበሬዎች ማዳበሪያ ማግኘት ያለባቸው አሁን ባለንበት በዚህ ቁልፍ ወቅት ነው።»
Comments
In Channel




