የዶቸ ቬለ አድማጮች ትዉስታ
Update: 2023-05-12
Description
የጀርመን ዓለም አቀፍ ማሰራጪያ ጣቢያ ዶቸ ቬለ በራዲዮ አጭር ሞገድ ማሰራጨት የጀመረበትን 70ኛ ዓመት እያከበረ ነዉ።እንደ ግሪጎሪያኑ አቆጣጠር ግንቦት 3፣1953 ስርጭት የጀመረዉ ዶቸ ቬለ ባሁኑ ጊዜ አማርኛን ጨምሮ በ32 ቋንቋዎች፣ በራዲዮ፣በቴሌቪዥን፣ በኢንተርኔትና በተለያዩ ማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ገለልተኛ መረጃን በመላዉ ዓለም ለሚገኙ አድማጭ-ተመልካች-አንባቢዎቹ ያሰራጫል።
ሐና ደምሴ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ
Comments
In Channel























