ሱዳን ኤልፋሽር ከተማ «ከ2,000 በላይ ያልታጠቁ ሰዎች» ተገደሉ
Update: 2025-10-28
Description
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ሚሊሻዎች (RSF) በምዕራባዊ የአገሪቱ ክፍል የምትገኘው የኤልፋሸር ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን ዐሳውቀዋል ። የዜና ምንጮች እንደሚሉት፦ ጎሳ ላይ ያነጣጠር ጥቃት ዛሬ በከተማዪቱ ዐይሏል ። በጥይት ተደብድበው ከተገደሉ ከ2,000» በላይ ሰዎች መካከል አብዛኞቹ ሕጻናት እና ሴቶች እንደሆኑም ተዘግቧል ።
Comments
In Channel




