በዐማራ ክልል ይፈጸማል የተባለ ጥቃትና ኢሰብአዊ ድርጊት በገለተኛ አካል እንዲጣራ ተጠየቀ
Update: 2025-10-30
Description
በዐማራ ክልል በንጹሐን ዜጎች ላይ ይፈጸማል ያለውን ጥቃትና ኢሰብአዊ ድርጊት ለማጣራት፣ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም፣የዓለም ዓቀፍ የዐማራ ዲያስፖራ ዲፕሎማሲ ግብረ ኃይል ጥሪ አቀረበ። ግብረ ኃይሉ ሰሞኑን ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ፦ በጉዳዩ ላይ ዓለም አቀፍ ተጠያቂነት ለማምጣት እንዲሠራም ጥሪ አስተላልፏል።
Comments 
In Channel







