
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ አውሮፕላን ግዢ
Update: 2024-03-06
Share
Description
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስካሁን ካሉት አውሮፕላኖች በግዝፈቱ የሚልቅ 777X-9 የተሰኘ አውሮፕላን ከቦይንግ ኩባንያ ለመግዛት ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን ትናንት ምሽቱን አዲስ አበባ ላይ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰውና የቦይንግ ኩባንያ ተወካይ ፈርመዋል።
Comments
In Channel



