ጠ/ሚ ዐብይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ 7ተኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለሥልጣን በዶቼቬለ ዘጋቢያዎች ላይ የጣለው ጊዜያዊ እገዳ
Update: 2025-10-30
Description
ሳላድሂን አዩብ «መንግስት የ DW አማርኛ ቋንቋ ጋዜጠኞች ኢትዮጵያ ውሰጥ ተዘዋውረው ዜናዎችን እና ሪፖርቶችን እንዳይሰሩ ማገዱ የስርአቱን አፋኝነት ያጋለጠ ማሳያ ነው።» ሲሉ ስዩም ገብረ መስቀል ደግሞ «በአግባቡና በሕጉ መሠረት የማትሰሩ ከሆነ መባረራቸው የግድ ፤ ምክንያቱም ሁሉም ነገር ሚኖረው ሀገር ስኖር ብቻ ነዉ።» ብለዋል።
Comments 
In Channel







