በምሥራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት አራት ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ
Update: 2025-11-05
Description
በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ በደረሰ የታጣቂዎች ጥቃት 4 ሰላማዊ ሰዎች ተገድለው ሌሎች አራት መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ ። ነዋሪዎቹ እንዳሉት ከጥቃቱ በተጨማሪ ታጣቂዎቹ በርካታ የቁም እንስሳት ዘርፈዋል። ስለ ኹኔታው ለዶቼ ቬለ አስተያየየታቸውን ለዶቼ ቬለ የሰጡ ነዋሪዎች የመንስግ የጸጥታ ኃይሎች ሊከላከሉልን አልቻሉም ሲሉ ወቅሰዋል።
Comments
In Channel




