በሰሜን ሸዋ ዞን፤ ወራጃርሶ ወረዳ ታጣቂዎች ያደረሱት ጥቃት
Update: 2025-10-10
Description
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወራጃርሶ ወረዳ ጊርሚጎባ ቀበሌ ታጣቂዎች ባደረሱት ድንገተኛ ጥቃት የንጹሃን ሕይወት ማለፉ ተመለከተ፡፡ በአከባቢው ታጣቂዎች አዘናግተው አደረሱ በተባለው ጥቃት በርካታ የገበሬ ማኅበሩ ቤቶች መቃጠላቸውና ሰዎች መታገታቸዉና የተዘረፉ ንብረቶችም መኖራቸውን ተጎጂዎች እና የአከባቢው ባለስልጣናት ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል፡፡
Comments
In Channel