በደሴ ከተማ በተማሪ ሊዛ ደሳለ ላይ የተፈጸመው ግድያ ያስነሳው ቁጣ
Update: 2025-10-14
Description
በወሎ ዩኒቨርስቲ የሕግ ትምህርት ክፍል መምህር እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ፣መምህር ሀሊፈት አሊ፣ የሴቶችን ጥቃት በተመለከተ እንደ ሀገር ለብቻው የተዘጋጀ ሕግ ባይኖርም በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ በሚገባ ተቀምጧል፡፡ ነገር ግን ለሴቶች ጥቃት ትኩረት አለመስጠት እና የሴት ልጅን ጥቃት በቸልተኝነት መመልከት እየተለመደ ነው ይላሉ፡፡
Comments
In Channel