
በጥቅምት ወር ስለጡት ካንሰር እንነጋገር
Update: 2025-10-14
Share
Description
የጡት ካንሰር በመላው ዓለም በርካታ ሴቶች ላይ የሚከኝ የካንሰር ዓይነት መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት ያመለክታል። ኢትዮጵያ ውስጥ ከዓመት ወደ ዓመት የጡት ካንሰር ታማሚዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን የዘርፉ የህክምና ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ለምን ይሆን?
Comments
In Channel