ግብጽ እና ኢትዮጵያ በዚህ ሰሞን ያደረጉት የቃላት ምልልስ
Update: 2025-10-14
Description
የውኃ ምህንድስና መምህሩ እንደሚሉት "እስካሁን ባለው ሁላችንም እንደምናውቀው በውኃ ምክንያት ጦር የተማዘዘ የለም። በዲፕሎማሲ ጠንካራ የሆኑ ሀሳቦች ለመሸናነፍ፣ ድርድሮች፣ ክርክሮች ይኖራሉ። ከዚያም አንዱ በተረዳው መጠን ውጤታማ ይሆናሉ። ስለዚህ የውኃ ሀብቶች፣ የልማት፣ የትብብር፣ አብሮ የማደግ መንፈስ እንጂ የግጭት መንፈስ የላቸውም።
Comments
In Channel