በታንዛኒያ ከምርጫ በኋላ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሳይሞቱ አልቀረም ተባለ
Update: 2025-11-01
Description
በታንዛኒያ ከተካሔደው ፕሬዝደንታዊ እና የምክር ቤት ምርጫ በኋላ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሳይገደሉ እንዳልቀረ ተቃዋሚው ቻዴማ ፓርቲ አስታውቋል። የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በበኩላቸው መንግሥታቸው በተቃዋሚዎች ላይ ያልተመጣጠነ ኃይል እንዳልተጠቀመ ተናግረዋል።
Comments
In Channel




