አፍሪቃውያን ተማሪዎች ለምን ወደ ሩሲያ ዩኒቨርሲቲውች ይሄዳሉ?
Update: 2025-10-31
Description
ሩሲያ በአሁኑ ወቅት ከምዕራቡ ዓለም ተጽእኖ ለመራቅ ከሚፈልጉ የአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ነው። በሞስኮ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ውስጥ የአካዳሚክ ዲፕሎማሲ ቁልፍ መሳሪያ እየሆነ ነው። ከዚህ አንፃር ወደ ሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎች ለከፍተኛ ትምህርት የሚሄዱ አፍሪካውያን ተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ ነው።
Comments
In Channel




