ኢሰመኮ የመዘዋወር ነጻነት አደጋ ላይ ወድቋል ሲል ላወጣው መግለጫ የመንግሥት ምላሽ
Update: 2025-10-13
Description
ኢሰመኮ በአራት ክልሎች ባደረገው ምርመራ «በመንገዶች ላይ በሚደርሱ ጥቃቶች፣ እገታዎች፣ የንብረት ዘረፋዎች እና ውድመቶች የሰዎች ከቦታ ቦታ የመዘዋወር ነጻነት መብት አደጋ ላይ መውደቁን» የጠቀሰበት መግለጫ «ሚዛናዊነት የጎደለው ነው» ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ።
Comments
In Channel