ኢትዮጵያ ውስጥ የተጠለሉ ስደተኞች የረሃብ አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለ
Update: 2025-10-11
Description
በኢትዮጵያ የሚገኙ ስደተኞች ለጋሾች የሚሰጡት ገንዘብ በመቀነሱ የረሐብ አደጋ እንደተጋረጠባቸው በተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ መርሐ-ግብር አስጠንቅቋል። ድርጅቱ በበተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በሚገኙ 27 መጠለያዎች ለሚገኙ 780,000 ስደተኞች የሚሰጠውን የምግብ ርዳታ ከ60 በመቶ ወደ 40 በመቶ ቀንሷል።
Comments
In Channel