የህወሓት ጉባኤ እና የህጋዊነት ጥያቄ ላይ የህግ ባለሙያ ምልከታ
Update: 2024-08-14
Description
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) እያካሄደ ያለው ጉባኤ የህግ ጥያቄ የሚነሳበት መሆኑን የህግ ባለሙያ አመለከቱ፡፡
ይህም ህወሓት መካከል ከተፈጠረው አለመግባባት ጋር ተዳምሮ ፓርቲውን ዳግም ከማዕከላዊ መንግስት ጋር የከረረ ውዝግብ ውስጥ ሊያስገባው እንደሚችል ይጠቁማሉ፡፡
ይህም ህወሓት መካከል ከተፈጠረው አለመግባባት ጋር ተዳምሮ ፓርቲውን ዳግም ከማዕከላዊ መንግስት ጋር የከረረ ውዝግብ ውስጥ ሊያስገባው እንደሚችል ይጠቁማሉ፡፡
Comments
In Channel