የልጅነት ልምሻ ክትባት በአማራ ክልል
Update: 2025-10-10
Description
በአማራ ክልል ሁለት ዞኖች የታየውን የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክስተት ተከትሎ ክልሉ ከ3 ሚሊዮን 500ሺህ በላይ ለሚሆኑ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት መሰጠት መጀመሩን የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ተቋም አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ባለፈው ዓመት ከ4 ሚሊዮን በላይ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት መስጠቱን አመልክቷል፡፡
Comments
In Channel