የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፣ የኢትዮጵያ ክስ፣ የኤርትራና የሕወሓት መልስ፣ የጎፋ ቅሌት
Update: 2025-10-09
Description
የኢትዮጵያ መንግሥት፣ ኤርትራና ህወሓት ኢትዮጵያን ለመዉጋት እየተዘጋጁ ነዉ ማለቱ እስከ ሳምንቱ ከነበሩት ርዕሶች ሁሉ ከፍተኛ ትኩረት ያገኘ መስሏል።በሁለቱ የወሎ ዞኖች የሚደረገዉ ዉጊያ ማየል እንቅስቃሴ ማጎሉ ተዘግቧል፤ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ደግሞ በክልሉ በሚደረገዉ ዉጊያ ምክንያት የሰዎች እገታ፣ ዘረፋና ግድያ ማየሉን ጠቅሷል
Comments
In Channel