
የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአቶ ዳውድ ኢብሳ የጻፈው ደብዳቤ እና አንድምታው
Update: 2025-11-11
Share
Description
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ለኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በጻፈው ደብዳቤ ባለፉት ሰኔ 30 እና ሐምሌ 1 ቀን የተደረጉ የብሔራዊ ምክር ቤት ስብሰባዎችን እንደገና እንዲያካሂድ ጠየቀ።
Comments
In Channel



