የትራምፕ «ክርስቲያኖችን የመታደግ» ወታደራዊ እርምጃ እና የናይጄሪያ ምላሽ
Update: 2025-11-03
Description
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ የናይጄሪያ መንግስት ክርስቲያኖችን ከጥቃት ለመጠበቅ ባለመቻሉ ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ መዘጋጄታቸውን ገልፀዋል። የናይጄሪያ መንግስት ግን የሽብር ጥቃት ሁሉንም እምነቶች እንደሚጎዳ ይገልፃል። ሽብርተንነትን ለመዋጋት አሜሪካ የምትሰጠው ድጋፍም የናይጄሪane ሉአላዊነት እንዲያከብር ጠይቋል።
Comments
In Channel




