የግዕዝ ቋንቋ እና ፋይዳዉ
Update: 2025-10-09
Description
የሴማዊ ቋንቋዎች አባል የሆነዉ የግዕዝ ቋንቋ፤ የጥንት የሰዉ ልጅ ታሪክን የያዙ መሆናቸዉ ይነገራል። ጀርመንን ጨምሮ በርካታ የአዉሮጳ ሃገራት በግዕዝ ቋንቋ የተፃፉ ጥንታዊ መጻሕፍትን በማገላበጥ ማጥናት ከጀመሩ ዘመናትን አስቆጥረዋል። ጀርመን የግዕዝ ቋንቋን መጠናት የጀመረች የመጀመርያዋ አዉሮጳዊ ሃገር ናት።
Comments
In Channel