ዳግም የጀርመንን ምርጫ ያስተናገደችዉ በርሊን ከተማ
Update: 2024-02-12
Description
በርሊን ላይ በአንዳንድ አካባቢዎች በ 2021 ዓመት ተካሄዶ የነበረዉ ምርጫ በድጋሚ ተካሄደ። ወደ 500 ሺህ ግድም መራጮች የተሳተፉበት ይህ ምርጫ ዳግም የተካሄደዉ፤ በ 2021 ዓመት በተካሄደዉ ምርጫ አንዳንድ ድርጊቶች ሳይሟሉ በመቅረታቸዉ የተጓደለ ምርጫ ተካሄዷል
Comments
In Channel