
ጋና ከአሜሪካ ጋር ያደረገችው ስምምነትና ተቃውሞው
Update: 2025-10-10
Share
Description
«እርምጃው ለኔ ትርጉም አይሰጠኝም። በሁለተኛ ደረጃ ከመልሶች ይልቅ ጥያቄዎችን ያስነሳል። ይህን ዜና ስመለከት ለኔ ቀድሞ የተsሰማኝ ስሜት ዩናይትድ ስቴትስ ችግሮቿን እንደጋና ወደመሳሰሉ ሐገራት እያስተላለፈች ነው የሚል ስሜት ነው የተሰማኝ። »
Comments
In Channel