“የአፍሪቃ ቲንከታንክ” ጉባኤ
Update: 2025-10-09
Description
የአፍሪቃ አገራት መሰብሰብ ከሚገባቸው ግብር እጅግ ዝቅተኛውን የግብር መጠን ብቻ እንደሚሰበስቡ ተገለጠ ፡፡ ይህም የተነገረው «የአፍሪቃ ቲንክ ታንክ» በሚል ትናንት አዲስ አበባ ውስጥ መካሄድ በጀመረው 11ኛ ጉባኤ ላይ አህጉሪቱ ውስጥ ለሚታየው አነስተኛ መሰረተልማት አንዱ ምክንያት የግብር አሰባሰብ ድክመት መሆኑ ተገልጧል ።
Comments
In Channel